Tupac Movie Center

Tupac Movie Center GGMU ❤️ ማንችስተር ዩናይትድ ደሜ ነው
Old Trafford
Theater of dreams 🥰🥰❤️🇪🇹

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Manchester United 🆚 Crystal Palace 🗓️ Sunday, 1 March 2026⏰ GMT - 17:30 | BST - 18:30 | 11:00 🇪🇹🏆 Premier League...
03/01/2026

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Manchester United 🆚 Crystal Palace

🗓️ Sunday, 1 March 2026
⏰ GMT - 17:30 | BST - 18:30 | 11:00 🇪🇹
🏆 Premier League - Round 28
🏟️ Old Trafford Stadium, England
መልካም እድል

ከአመታት በፊት ባርሴሎና የሚባለው የስፔን እግርኳስ ክለብ ሶስት የሚገርሙ እጥቂዎች ነበሩት።እነኚህ አጥቂዎች ሜሲ ኔይማር እና ሱዋሬዝ ይባላሉ።በዛን ወቅት የነበርነው የባርሳ ወይም የተቀናቃኙ...
07/08/2025

ከአመታት በፊት ባርሴሎና የሚባለው የስፔን እግርኳስ ክለብ ሶስት የሚገርሙ እጥቂዎች ነበሩት።እነኚህ አጥቂዎች ሜሲ ኔይማር እና ሱዋሬዝ ይባላሉ።በዛን ወቅት የነበርነው የባርሳ ወይም የተቀናቃኙ ክለብ ደጋፊዎች ይሄ ክለብ ሶስቱ ተጫዋቾች ከሌሉ ጨርሶ የሚፈርስ ክለቡንም የሚደግፍ ሰው ፈፅሞ የሚጠፋ ይመስለን ነበር።ባርሴሎና የሚባለው ክለብ ሶስቱ ተጫዋቾች ከመፈጠራቸው በፊት እንደነበረ ሶስቱ ባይኖሩም መኖሩ እንደሚቀጥል ረስተነው ነበር።
የሚገርመው ነገር ሜሲ ኔይማር እና Suarez ክለቡን ከለቀቁት አመታት ተቆጥረዋል። ሶስቱም ተጫዋቾች ክለቡን ከለቀቁት በኋላ የድሮ ዝናቸው እንጂ የፈጠሩት አንድም አዲስ ታሪክ አንድም አዲስ ነገር የለም ።እንደውም ባርሳ እያሉ በገነቡት ስም ነው ሁሉ ቀጣሪ የሚያገኙት።
ባርሴሎና ግን በአዳዲስ እና ወጣት ተጫዋቾች አሁንም ከከፍታው ማማ ላይ ተቀምጦ አለ።

Tupac Movie Center ゚

Manchester united coming soon💣
06/16/2025

Manchester united coming soon💣

አርሰናል በቬንገር የመጨረሻ አመታት የጀመረው ቁስለት ለብዙ ጊዜ አሰቃይቷቸው በአርቴታ ትዕግስት የተሞላበት ፕሮሰስ ድኗል....ሊቨርፑል በሚሊኒየሙ መጀመሪያ የጀመረው ቁስሉ እጅጉን አስቃይቶት...
04/21/2025

አርሰናል በቬንገር የመጨረሻ አመታት የጀመረው ቁስለት ለብዙ ጊዜ አሰቃይቷቸው በአርቴታ ትዕግስት የተሞላበት ፕሮሰስ ድኗል....

ሊቨርፑል በሚሊኒየሙ መጀመሪያ የጀመረው ቁስሉ እጅጉን አስቃይቶት በዶክተር ክሎፕ ትዕግሥት እና እምነት የተሞላበት ህክምና ድኗል.....

ማንቸስተር ዩናይትድም ታላቁን ዶክተር ፈርጉሰንን ከተለዩ በኋላ ስር የሰደደ ቁስል ውስጥ ናቸው ለዚህ መድሀኒቱ ደግሞ አሁን ያለውን ዶክተር አሞሪም እምነት በተሞላበት ትዕግስት መደገፍ ነው

የጊዜ ጉዳይ እንጂ ትልቅ ትልቅ ነው መቁሰል እንጂ መሞት የለም!🙌

ሰበር!አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ዛሬ ጠዋት ተጫዋቾቻቸው ላይ ከዛቻ ባላነሰ መልኩ ከባድ የቁጣና የወቀሳ መዓት አዝንበዋል።ለክለባችን ቅርብ የሆነው 'Sully' የተሰኘው ጋዜጠኛ እንደዘገበው ከሆ...
04/14/2025

ሰበር!

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ዛሬ ጠዋት ተጫዋቾቻቸው ላይ ከዛቻ ባላነሰ መልኩ ከባድ የቁጣና የወቀሳ መዓት አዝንበዋል።

ለክለባችን ቅርብ የሆነው 'Sully' የተሰኘው ጋዜጠኛ እንደዘገበው ከሆነ በዛሬው እለት የዋናው ቡድን ለስብስባ ተጠርቶ ነበር።

ሆኖም ለህፃናቱ ሊደረግላቸው የነበረው አቀባበልና ትውውቅ የተሰረዘ ሲሆን

በተጨማሪም ተጫዋቾቹ በከፍተኛ መልኩ እየተገሰፁ በነበረበት ወቅት አንዳቸውም መልስ ለመመለስ ወይም ለመናገር አልደፈሩም።

ቦስ ያስተላለፉት መልእክት ግልፅ ነበር፤ አቋሟችሁንም ሆነ አጠቃላዩን ሁኔታ ለማስተካከል እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ጊዜ አላችሁ፤ አልያም ትሰናበታላችሁ!!

✅እደግመዋለሁ! ዩናይትድ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን አሸነፈ አላሸነፈ ለእኔም፣ ለአንተም ትርጉም የለውም። የዩናይትድ የውድድር ዘመኑ ብቸኛው ተስፋውና መለኪያው በመጪው ሀሙስ የሚደርገው የኢሮ...
04/14/2025

✅እደግመዋለሁ! ዩናይትድ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን አሸነፈ አላሸነፈ ለእኔም፣ ለአንተም ትርጉም የለውም። የዩናይትድ የውድድር ዘመኑ ብቸኛው ተስፋውና መለኪያው በመጪው ሀሙስ የሚደርገው የኢሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ነው።

 !👀 ኒውካስል ዩናይትድ ለመግጠም ወደ ኒውካስል ከተጓዘው የማንቸስተር ዩናይትድ ቡድን አባላት ውስጥ ኦናና የለም።ከቡድኑ የተገለለው ኦናና ቦታ ሁለተኛው ግብ ጠባቂ የሆነው አልታይ ባይንደር ...
04/13/2025

!
👀 ኒውካስል ዩናይትድ ለመግጠም ወደ ኒውካስል ከተጓዘው የማንቸስተር ዩናይትድ ቡድን አባላት ውስጥ ኦናና የለም።

ከቡድኑ የተገለለው ኦናና ቦታ ሁለተኛው ግብ ጠባቂ የሆነው አልታይ ባይንደር በቋሚነት የቡድኑን መረብ ይጋርዳል።

ዜናው ደስ ይላል ወይስ ያስከፋል?

 ክለባችን በመጪው ክረምት የዝውውር መስኮት 200 ሚሊየን ፓውንድ ለሩበን አሞሪም አዲስ ተጨዋቾችን እንዲያስፈርም አስቀምጠዋል።በተጨማሪም በውሰት ከክለባችን ለተለያዩት አራት ተጫዋቾች የዋጋ ...
04/13/2025



ክለባችን በመጪው ክረምት የዝውውር መስኮት 200 ሚሊየን ፓውንድ ለሩበን አሞሪም አዲስ ተጨዋቾችን እንዲያስፈርም አስቀምጠዋል።

በተጨማሪም በውሰት ከክለባችን ለተለያዩት አራት ተጫዋቾች የዋጋ ተመን የወጣላቸው ሲሆን እነዛም ፦

ማርከስ ራሽፎርድ - 50 ሚልየን ፓውንድ
ጃደን ሳንቾ - 30 ሚልየን ፓውንድ
አንቶኒ - 30 ሚሊዮን ፓውንድ
ታይረል ማላሲያ - 10 ሚልየን ፓውንድ

የነዚህ ተጨዋቾች የዝውውር ገቢ ቀጥታ ለአሞሪም ቃል የተገባለት 200 ሚልየን ፓውንድ ጋር ተጨምሮ ለዝውውር የሚውል ይሆናል ።

ዘገባው የሚረር ነው ።

"ከእሱ ጋር ብጫወት ሌሎች በርካታ ግቦች ማስቆጠር እችል ነበር!" 🗣 ፔሌታላቁን አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን "ማንችስተር ዩናይትድ ውስጥ ከታዩና ጭንቅላታቸውን ተጠቅመው ከተጫወቱ ተጫዋቾች...
04/13/2025

"ከእሱ ጋር ብጫወት ሌሎች በርካታ ግቦች ማስቆጠር እችል ነበር!" 🗣 ፔሌ
ታላቁን አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን "ማንችስተር ዩናይትድ ውስጥ ከታዩና ጭንቅላታቸውን ተጠቅመው ከተጫወቱ ተጫዋቾች መሀል እርሱ ግንባር ቀደሙ ነው!" ብሎ እንዲናገር ያስቻለው 18 ቁጥር ለባሽ ፖል አሮን ስኮልስ...ዝንጅብሉ ።

ክለባችን አስፈሪ እና ሀያል በነበረበት ወቅት የቡድኑ ልብ ምት እንደሆነ ተደርጎ ይቆጠር ነበር 11 የፕሪሚየር ሊግና 2 የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን ዋጥ ስልቅጥ አድርጎ በልቷል። ከክለቦች ጋር መስተካከል የሚችሉ ዋንጫዎችን ስሟል 25 ጊዜ።❤️⚽

Address

Los Angeles, CA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tupac Movie Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share